72,000 Birr/month
- 2Bedrooms
- 2Bathrooms
- 200 m²Floor area
- House / VillaType
About this place
የሚከራይ ቤት ጎሮ አካባቢ : ቤቱ ጥራት ያለው የግለሰብ ቤት ሲሆን ባለቤት ground እና 1st floor ይዘዋል :: የሚከራየው ቤት 2nd floor እና 3rd floor አንድ ላይ እንደ ሳሎን እና መኝታ ቤት ይሆናል :: ቤቱ ዘመናዊ እና የተገጠመለት እቃዎችም ከዉጭ የመጡ እቃዎች ናቸው :: ግቢው መኪናም ያቆማል :: ዉሃ እና መብራት ችግር የለም :: ሁለት ታንከር ስላለው :: kitchen cabinet ይገጠማል :: ሁለት የራሱ በረንዳ /balcony አለው :: ሰፈሩ ለመኖሪያ የሚመች ነው ::
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ :: 0927361854
Furnishing: Unfurnished.
Originally listed by Fekadu Gashaw on betehub.
Source listing: https://betehub.com/property/2103-
What’s included
- Balcony / Terrace
- Modern Kitchen
- 2 Bedrooms
Where it is
Lemikura, Addis Ababa · The exact address is shared in the app.